Junior Finance Officer
Afrobin Logistic PLC • • 2 days ago
Source: hahujobs_telegram
Experience
0-2 years
Work Level
Entry Level
Employee Type
Full Time
Offer Salary
Competitive
About The Job
የስራ መግለጫ
አፍሮቢን ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ ማኅበር በሎጂስቲክስ እና በትራንስፖርት ዘቅፍ ፈጣን እድገት በማስመዝገብ ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡
0 - 2 ዓመት
ለአዲስ ተመራቂዎች ወይም ዝቅተኛ የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ
ብዛት፡ 1 (አንድ)
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ሀያሁለት፣ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የእለት ተእለት የፋይናንስ እና የሂሳብ ሰነዶችን (ኢንቮይስ፣ ደረሰኞችን እና የክፍያ ቮቸሮችን) ማዘጋጀት እና ማደራጀት
የገቢ እና ወጪ ሂሳቦችን በወቅቱ መዝገብ ላይ ማስፈር እና ማረጋገጥ
የግብር (ቫት፣ዊዝሆልዲንግ፣ኢንካም ታክስ) ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ለገቢዎች ባለስልጣን በወቅቱ ማስታወቅ
የፔቲ ካሽ እና የባንክ ሂሳቦችን ማስተካከል እና መከታተል
የአካውንቲንግ ፖሊሲዎችንና ሂደቶችን መከተል
በፋይናንስ ክፍል ለሚዘጋጁ ወርሃዊ እና ዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶች አስፈላጊ መረጃዎችን ማቅረብ
በፋይናንስ ክፍል የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን
ክህሎቶች
የሶፍትዌር ችሎታ፦ የPeachtree እና የExcel አጠቃቀም ችሎታ እና እውቀት ያለው/ላት
ለስራው ታማኝ፣ ዝርዝር ነገሮችን በጥንቃቄ የሚያይ/ የምታይ እና የጊዜ አጠቃቀሙ/ሟ የተስተካከለ
የቋንቋ ችሎታ፦ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሲቪያችሁን በኢሜይል አድራሻችን afrobinlogistics@gmail.com ወይም አዲስ አበባ ሀያ ሁለት፣ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፦
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ "ጂኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር" ብለው መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251903353535 ይደውሉ፡፡
Responsibilities
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
0 - 2 ዓመት
ለአዲስ ተመራቂዎች ወይም ዝቅተኛ የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ
የእለት ተእለት የፋይናንስ እና የሂሳብ ሰነዶችን (ኢንቮይስ፣ ደረሰኞችን እና የክፍያ ቮቸሮችን) ማዘጋጀት እና ማደራጀት
የገቢ እና ወጪ ሂሳቦችን በወቅቱ መዝገብ ላይ ማስፈር እና ማረጋገጥ
የግብር (ቫት፣ዊዝሆልዲንግ፣ኢንካም ታክስ) ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ለገቢዎች ባለስልጣን በወቅቱ ማስታወቅ
የፔቲ ካሽ እና የባንክ ሂሳቦችን ማስተካከል እና መከታተል
የአካውንቲንግ ፖሊሲዎችንና ሂደቶችን መከተል
በፋይናንስ ክፍል ለሚዘጋጁ ወርሃዊ እና ዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶች አስፈላጊ መረጃዎችን ማቅረብ
በፋይናንስ ክፍል የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን
የሶፍትዌር ችሎታ፦ የPeachtree እና የExcel አጠቃቀም ችሎታ እና እውቀት ያለው/ላት
ለስራው ታማኝ፣ ዝርዝር ነገሮችን በጥንቃቄ የሚያይ/ የምታይ እና የጊዜ አጠቃቀሙ/ሟ የተስተካከለ
የቋንቋ ችሎታ፦ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ላት
Qualifications and Skill Sets
- handle petty cash
- ensure compliance with accounting conventions
- calculate tax
Explore Careers at Afrobin Logistic PLC
Discover open roles available exclusively at Afrobin Logistic PLC and find the one that fits your skills and ambition.
