Cargo Van Driver
Afrobin Logistic PLC • • 8 days ago
Source: hahujobs_telegram
Experience
2-3 years
Work Level
Mid Level
Employee Type
Full Time
Offer Salary
Competitive
About The Job
የድርጅት መግለጫ
አፍሮቢን ሎጂስቲክስ በ2024ዓ.ም የተመሰረተ፣ በቴክኖሎጂ የሚመራ፣ ፈጣን እድገት ያለው የመጨረሻ ማይል (last-mile) ሎጂስቲክስ ኩባንያ ነው። ኩባንያው "ጓዝ ሙቨርስ" በሚባል የንግድ ስም ይታወቃል። ዋና መሥሪያ ቤቱ በአዲስ አበባ፣ ሃያ ሁለት አካባቢ ይገኛል።
ኩባንያችን ለስራ አመልካቾች ክፍት የሆነውን የካርጎ ቫን አሽከርካሪ የስራ መደብ ብቃት ያላቸውን እና ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች ይፈልጋል።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የታደሰ 3ኛ ደረጃ ፤ ደርቅ 2 ፤ የድሮ አራተኛ ወይም ካርጎ 1 የመንጃ ፍቃድ ያለው፡፡
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ ከ2-3 ዓመት የተረጋገጠ የማሽከርከር ልምድ ያለው
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦
የካርጎ ቫን ተሽከርካሪዎችን የትራፊክ ደንብን ጠብቆ፣ በጥንቃቄ እና በሰዓቱ ማሽከርከር
እቃዎችን ከመነሻ ቦታ ወደ መድረሻቸው ማጓጓዝ
የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
የአዲስ አበባን መንገዶች፣ አማራጭ መስመሮችን እና የትራፊክ ህጎችን በአግባቡ ተረድቶ ማሽከርከር
የአስተላላፊ ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና ማስረከብ
የተሽከርካሪውን የዕለት ተዕለት ጥገና እና ንፅህና መጠበቅ
የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
ከሥራ ኃላፊዎች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር
ክህሎቶች
የአዲስ አበባን አካባቢዎች እና መንገዶች በሚገባ የሚያውቅ
ከማንኛውም የትራፊክ ጥፋት ነፃ የሆነ የማሽከርከር ሪከርድ ያለው
ሀላፊነቱን የሚወጣ፣ ታማኝ፣ ሰዓት አክባሪ እና በቡድን ውስጥ መስራት የሚችል
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቶቹን የሚያሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤያቸውን፣ ሲቪያቸውን እና የማስረጃ ሰነዶችን (የመንጃ ፍቃድ፣ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን፣ የስራ ልምድ ማረጋገጫ) በኢሜል አድራሻችን afrobinlogistics@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Responsibilities
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የታደሰ 3ኛ ደረጃ ፤ ደርቅ 2 ፤ የድሮ አራተኛ ወይም ካርጎ 1 የመንጃ ፍቃድ ያለው፡፡
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ ከ2-3 ዓመት የተረጋገጠ የማሽከርከር ልምድ ያለው
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የካርጎ ቫን ተሽከርካሪዎችን የትራፊክ ደንብን ጠብቆ፣ በጥንቃቄ እና በሰዓቱ ማሽከርከር
እቃዎችን ከመነሻ ቦታ ወደ መድረሻቸው ማጓጓዝ
የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
የአዲስ አበባን መንገዶች፣ አማራጭ መስመሮችን እና የትራፊክ ህጎችን በአግባቡ ተረድቶ ማሽከርከር
የአስተላላፊ ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና ማስረከብ
የተሽከርካሪውን የዕለት ተዕለት ጥገና እና ንፅህና መጠበቅ
የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
ከሥራ ኃላፊዎች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር
የአዲስ አበባን አካባቢዎች እና መንገዶች በሚገባ የሚያውቅ
ከማንኛውም የትራፊክ ጥፋት ነፃ የሆነ የማሽከርከር ሪከርድ ያለው
ሀላፊነቱን የሚወጣ፣ ታማኝ፣ ሰዓት አክባሪ እና በቡድን ውስጥ መስራት የሚችል
Qualifications and Skill Sets
- drive vehicles
- ensure vehicle operability
- obey traffic rules
- drive vehicles in processions
Explore Careers at Afrobin Logistic PLC
Discover open roles available exclusively at Afrobin Logistic PLC and find the one that fits your skills and ambition.
